ምክር ቤቱ በትላንትናው ዕለት ያጸደቀው ይህ ሕግ በስርቆት እና በጥቃት ወንጀሎች የተከሰሱ እና የመኖሪያ ፍቃድ የሌላቸው ጥገኝነት ጠያቂዎች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ የሚያዝ ነው። ይህም ፕሬዝዳንት ...
የጸጥታ አመራሮቹ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፣ 50 ሲደመር አንድ አብላጫ ድምጽ ያለው ጉባኤ በማካሔድ ውሳኔ ላሳለፈው በእነ ዶ.ር ደብረ ጽዮን ለሚመራው ህወሓት ቡድን ድጋፋቸውን እንደሚሰጡና በጉባኤው የቀረበውንም ሐሳብ እንደሚቀበሉ አስታውቀዋል። ...
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትላንት ረቡዕ በወሰዱት ርምጃ፣ በመደበኛ ሥያሜያቸው ‘አንሳር አላህ’ በሚል መጠሪያ የሚታወቁትን የየመኑን ሁቲዎች በውጭ አሸባሪ ድርጅትነት እንዲፈረጁ ...
በሚሊየን የሚቆጠሩ የዩናይትድ ስቴትስ ቲክቶክ ተጠቃሚዎች፣ ቃለ መሐላ ፈፅመው ሥልጣን የተረከቡትን የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ውሳኔ እየተጠባበቁ ነው። ፕሬዝዳንቱ ቲክቶክን በባለቤትነት ...
በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በአደባባይ ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል እሑድ ጥር 11 ቀን 2017 ዓ.ም. በመላው ኤርትራ በተለያዩ ...
የሁለተኛ ደረጃ ትምሕርትን አጠናቆ ከፍተኛ የኮሌጅ መግቢያ ነጥብ ማግኘት ለብዙ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በከፍተኛ ስኬት የሚታይ ነው። በዘንድሮው ዓመት ከሁሉም ክልል የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በአንድ ላይ በተሸለሙበትና አዲስ አበባ ላይ በተሰናዳ ሥነ ሥርዐት ላይ ሽልማት የተበረከተላቸው ተማሪዎች አስተያየታቸውን ...
ኬንያ፣ ሲማሊያ እና ናይጄሪያ ጎዳናዎች ላይ ያገኘናቸው ነዋሪዎች፣ ለዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ መልዕክት አስተላልፈዋል። አስተያየታቸውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። ...
The Israeli military said on Wednesday that its combat troops who had fought in the Jabaliya area for weeks left the Gaza ...
President Trump vowed on Tuesday to hit the European Union with tariffs and warned that a 10% duty on Chinese imports could ...
የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ወታደራዊ ተቋም በመምራት የመጀመሪያዋ የሆኑትን ሴት - አድሚራል ሊንዳ ፋጋንን ከሥልጣን አነሱ። ለዩናይትድ ስቴትስ የባሕር ድንበር ...
ወደፊት ለአፍጋኒስተን የሚሠጥ የገንዘብ ድጋፍ፣ በሥልጣን ላይ የሚገኙት የታሊባን መሪዎች በሃገሪቱ የሚገኙትን የአሜሪካ ጦር መሣሪያዎች በመመለሳቸው ላይ እንደሚወሰን ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ...
"ምክንያት ላይ የተመሠረተ የአስተሳሰብ አብዮት" ጥሪ በማቅረብ፣ በሚፈልጉት መንገድ የአሜሪካን የፖለቲካ ምሕዳር ለመለወጥ በርካታ አስፈፃሚ ትዕዛዞችን መፈረም እንደሚጀምሩ ተናግረዋል፡፡ ትረምፕ ቃለ ...