ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነትን በድርድር ለማስቆም በሚል ጡረተኛው የቀድሞው የአሜሪካ ጦር አዛዥ ጁነራል ኬት ኬሎግን መሾማቸው ይታወሳል። ...
የአውሮፓ ህብረት ጥገኝነት ጠያቂዎች ኤጀንሲ ባወጣው ሪፖርት በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2024 ዓመት ውስጥ በአውሮፓ የጥገኝነት ጥያቄ ያቀረቡ ስደተኞች ቁጥር አንድ ሚሊዮን ነው። ጀርመን አሁንም ዋነኛ ...
በአሜሪካ ሎሳንጀለስ ዙሪያ የተቀሰቀሰው ከባድ የሰደድ እሳት አደጋ ከቁጥጥር ውጪ ሆኖ ሆኖ በመቀጠል ወደ ተለያዩ አካባዎች እየተስፋፋ መሆኑ ተገልጿል። ከባለፈው ማክሰኞ ጀምሮ በርካታ ቦታዎችን ...
ዩክሬን በበኩሏ ከሩሲያ የሚተኮሱ ድሮች አሁንም ቀጥለዋል ያለች ሲሆን፤ የዩክሬን ጦር አዛዥ ከሩሲያ ከተተኮሱ 56 ድሮኖች ውስጥ 46 ድሮኖችን አክሽፈናል ብለዋል። ...
ይህን ተከትሎም መንገደኛው ላደረገው ጉዳት የ15 ሺህ ዶላር ካሳ እንዲከፍል ክስ የተመሰረተበት ሲሆን የክሱ ዓላማ ለማስተማር እንደሆነ ተገልጿል። በረራው በመራዘሙ ምክንያት መንገደኞች በዓልን ከቤተሰቦቻቸው ውጪ እንዲያከብሩ፣ የጊዜ ብክነት እንዲያጋጥማቸው እና አየር መንገዱን ላልተገባ ወጪ መዳረጉ በክሱ ላይ ተጠቅሷል ...
በ2025 መጀመሪያ ከፍተኛ ተጠቃሚዎች ካሏቸው ማህበራዊ ትስስር ገጾች መካከል የሜታ ኩባንያ አካል የሆነው ፌስቡክ ከ 3 ቢሊየን በላይ ወርሀዊ ተጠቃሚዎችን በመያዝ በአለም ላይ ቀዳሚው ነው፡፡ ዩትዩብ ...
የሀማስ ታጣቂዎችን ሞት በሪፖርቱ ውስጥ ያልተካተተ ሲሆን በነዚህ ጊዜ ውስጥ በሃማስ የሚመራው የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አውጥቶት የነበረው የሟቾች ቁጥር 37,877 ነው፤ ይህም የሟቾችን ቁጥር በ41 ...
ባለፈው ወር በኤሜሬትስ ከአርሰናል ጋር ለመጨረሻ ጊዜ ባደረጉት ጨዋታ ለተከታታይ ሶስት ጊዜ በመድፈኞቹ በመሸነፍ መጥፎ ታሪክ የጻፉት ቀያይ ሰይጣኖቹ፤ በነገው ዕለት ለበቀል ወደ ሜዳ ይገባሉ ሲል ...
ሀሰን ሼክ ባለፈው አመት የካቲት ወር በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ከተሳተፉ ወዲህ ወደ አዲስ አበባ ሲመጡ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ፕሬዝዳንቱ ወደ አዲስ አበባ የሚያቀኑት የሁለትዮሽ እና ...
ዳኛው ጀስቲስ ጁዋን መርቻን በ78 አመቱ ትራምፕ ላይ ያሳለፉት ቅጣል አልባ የጥፋተኝነት ፍርድ ትራምፕ ወደ ኃይትሀውስ ለመግባት ሲያደርጉ በነበረው ጥረት ላይ ጥላ አጥልቶ የነበረውን ጉዳይ ፋይል ...
የደቡብ አሜሪካዊቷ ሀገር ቬንዙዌላ ባሳለፍነው ሐምሌ ወር ላይ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያደረገች ሲሆን ባለፉት 12 ዓመታት የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ሆነው ያገለገሉት ኒኮላስ ማዱሮ ምርጫውን እንዳሸነፉ አውጀዋል ...
2024 ሞቃታማ አመት ሆኖ በሪከርድነት መመዝገቡን የአለም የሜትሮሎጂካል ድርጅት (ደብሊው ኤም ኦ) ቃል አቀባይ በርካታ ቀጣናዊ የአየር ንብረት ተቆጣጣሪ ተቋማት ግኝት የያዙ አጠቃላይ ሪፖርት ...